News ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin January 5, 2023January 5, 2023 በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። አቶ መላኩ ከበደ የሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ
News ድል በሕብረት የመስራት ውጤት ነው እንኳን በድል ተመለሳችሁ ByHibret Bank Admin August 13, 2022August 13, 2022 ሕብረት ባንክ በኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በ6 ወርቅ፤ በ5 ብር እና በ1 ነሐስ በድምሩ በ12 ሜዳልያዎች ከዓለም 3ኛ ከአፍሪካ 1ኛ…
News በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት! ByHibret Bank Admin March 20, 2024March 20, 2024 ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና ማቅረቡን…
News ሕብር ኦንላይን ባንኪንግን ይጠቀሙ ByHibret Bank Admin August 31, 2023August 31, 2023 ዘመናዊና ደህንነቱን የጠበቀ የኦንላይን ባንኪንግ አገልግሎት – 24 ሰዓት ሰባቱንም ቀናት ባሉበት ቦታ በፈለጉት ሰዓት ሕብር ኦንላይን ባንኪንግን ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #Hibretbank #onlinebanking…
News ሕብረት ባንክ እና የአዲስ አበባ እድሮች ምክር ቤት የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ ByHibret Bank Admin May 15, 2023May 15, 2023 ሕብረት ባንክ እና የአዲስ አበባ እድሮች ምክር ቤት በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ግንቦት 03 ቀን 2015 ዓም በሕብረት ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡…
News ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡ ByHibret Bank Admin August 30, 2024August 30, 2024 ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Jumma Mubarak to all our valued Customers! Hibret Bank.United, We Prosper! ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ…
News እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin September 26, 2023September 26, 2023 ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ የመስቀል በአል በአንድነት እና በድምቀት እንደሚከበረው…