ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የቡሔ(የደብረ ታቦር) በዓል እየተመኘ በዓሉ በአንድነትና በመተሳሰብ እንደሚከበረው ሁሉ በሕብረት ሰርቶ ማደግ መለያው ከሆነው ባንካችን ጋር አብረው እንዲሰሩ በአክብሮት ይጋብዛል፡፡

መልካም በዓል!

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!

Similar Posts