News ለሙስሊሙ ማህበረሰብ የፋይናንስ ተደራሽነትን ለማስፋት አዲስ ምዕራፍ፡ ሕብረት ባንክ እና FSD Ethiopia April 21, 2026April 21, 2026
News ሕብረት ባንክ በተጠናቀቀው የ 2025/26 የበጀት ዓመት አመርቂ ውጤት አስመዘገበ፡፡ July 2, 2026August 29, 2026 ሕብረት ባንክ አ.ማ በተጠናቀቀው የ2025/26 የበጀት ዓመት በዋና ዋና የሥራ አፈጻጸም መመዘኛዎች ከመቼውም ጊዜ የላቀ አመርቂ ውጤት በማግኘት የተሳካ አፈጻጸም አስመዝግቧል፡፡ የሕብረት ባንክ ዋና ሥራ…
Blog ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብ June 16, 2025June 21, 2025 ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብ ሕብረት ባንክ ለዕድሮች የተለያዩ ጥቅሞችን የያዘ አዲስ ልዩ የቁጠባ ሒሳብ አዘጋጀ! ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብን በመጠቀም በቆጠቡት ገንዘብ ልክ በርካታ ልዩ…
Blog ሕብር ሼባ ማይል ካርድ April 5, 2024April 24, 2025 በሕብር ሼባ ማይል ካርድ ግብይትዎን በመፈፀም ለጉዞ የሚያስፈልግዎትን ተጨማሪ ማይል ጉርሻ ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! #milesandbonus #shebamiles #cardbanking
News ሕብረት ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት የሥራ አመራር ጉባዔውን አካሄደ፡፡ July 22, 2026August 29, 2026 ሕብረት ባንክ የ2025/26 አመታዊ የሥራ አመራር ጉባዔውን “ጉዞ ወደ ሕብረት ከፍታ“/ “Journey towards Hibret’s Greatness!” በሚል መሪ ቃል የባንኩ ከፍተኛ የሥራ አመራሮች፣ የዲስትሪክት ዳይሬክተሮችና ማናጀሮች እንዲሁም…
News ሕብረት ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር ሕብር ኢ-ኮሜርስ የተሰኘ የአሌክትሮኒክ ክፍያ አገልግሎትን ይፋ አደረገ November 15, 2022April 24, 2025 ሕብረት ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን ሕብር ኢ-ኮሜርስ የተሰኘና በኢትዮጵያ የሚሰሩ የንግድ ድርጅቶች በኦንላይን ለሸጡት እቃ ክፍያ በአለም አቀፍ የካርድ ክፍያ መንገዶች በውጭ…