ለጤናዎ ይቆጥቡ፤ የነገ ስጋትዎን ያቅሉ!

ለጤናዎ ይቆጥቡ፤ የነገ ስጋትዎን ያቅሉ!
ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ ላቅ ያለ ወለድ ያለው ሲሆን፤ የጤና መድን ሽፋን ለሌላቸው ደንበኞች እና ዝቅተኛ እንዲሁም መካከለኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች የቀረበ የቁጠባ ሒሳብ ነው::
በአቅራቢያዎ በሚገኝ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ በመቅረብ ይህን የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት ለወደፊት ህይወትዎ ከዛሬው ይዘጋጁ።
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!