ሕብረት ባንክ ለሳፋሪ ኮም የእንኳን ደስ ያላችሁ መልእክት አስተላለፈ
ሕብረት ባንክ ሳፋሪ ኮም MPESA የዲጂታል ባንኪንግ ፈቃድ ከብሔራዊ ባንክ በማግኘት በኢትዮጵያ የዲጂታል ፋይናንሲግ ዘርፍን መቀላቀሉን ምክንያት በማድረግ የሕብረት ባንክ አመራር አባላት ተወካዮች ከባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መላኩ ከበደ የተላከውን የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት በሳፋሪኮም ዋና መ/ቤት በመገኘት ለሳፋሪኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ሚ/ር ፖል ካቫቩ አስረክበዋል፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!