ሕብረት ባንክ በገና ባዛርና ኤግዚቢሽን

ሕብረት ባንክ ከታህሳስ 08/ 2015 ዓ/ም ጀምሮ በኤግዚቢሽን ማዕከል በተከፈተው የ2015 የገና  ኤግዚቢሽን  ላይ እየተሳተፈ ነው። ለማንኛውም የባንክ አገልግሎት ፍላጎታችሁ ባንካችን ዝግጁ ሆኖ ይጠብቃችኋል፡፡ በስፍራው ከሚገኙ የባንኩ ባለሙያዎች ስለ ሕብረት ባንክ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎቶች የተሟላ መረጃ ያገኛሉ። ለዘመናዊና ፈጣን የባንክ አገለግሎትና ለተቀላጠፈ ግብይት  ከሕብረት ባንክ ጋር ይስሩ፡፡ በሕብረት ያተርፋሉ ያሰቡትን ያቀዱትን ማሳካት ይችላሉ ፡፡

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ !!

Similar Posts