Similar Posts
ተፈርመው ዋጋቸው ስላልተከፈለባቸው አክሲዮኖች ክፍያ ማስታወቂያ
የሕብረት ባንክ አ.ማ. 10ኛው የባለአክስዮኖች አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የባንኩን ካፒታል ወደ ብር 5,000,000,000.- (ብር አምስት ቢሊዮን) እንዲያድግ በወሰነው መሰረት የአክሲዮን መግዣ ማመልከቻ ቅጽ ላይ በመፈረም…
August 14,2024. Exchange Rate.
August 14,2024. #ExchangeRate. #HibretBank
ሕብረት ባንክ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች /Office furniture’s/ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2015 ሕብረት ባንክ አ.ማ በዋናው መ/ቤት እየተገለገለባቸው ያሉትን እና የአገልግሎት ጊዜያቸው ከአንድ አመት በታች፣ ከአንድአመት አስከ አምስት አመት እና ከአምስት አመት በላይ የሆናቸውን አይነታቸው እና ብዛታቸው ከዚህ በታች የተገለጹትንየተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች /Office furniture’s/ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት የጨረታ ሰነዱን ገዝተው የመጫረቻ ሰነዳቸውን ማቅረብ ይችላሉ፡፡ 1. ከላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 19 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ድረስ ዘወትርማክሰኞ እና ሀሙስ ከቀኑ 11፡00 ሠዓት እስክ 12፡00 ሠዓት ድረስ እና ቅዳሜ ከ በ7፡30 እስከ 10፡30 ሠዓት ድረስ እንዲሁም እሁድ ከጥዋቱ 3፡00 እስከ 06፡00 ሠዓት ድረስ ንብረቶቹ በሚገኙበት የባንኩ ዋና መ/ቤት ቢሮዎች በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡ 2. ተጫራቾች ዕቃዎቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ሰንጋ ተራ ኮሜርስ ፊትለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 4ተኛ ፎቅንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 20 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሠዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎበተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 3. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከየካቲት 06 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በአቅራቢያቸውበሚገኝ ማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ 4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተሰጠው የመጫረቻ ሰነድ (የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ) በተገለፀው መሠረት መጨረሻ ላይ ያቀረቡትዋጋ ተ.እ.ታን አካተውና አስልተው በጠቅላላ ድምር ቦታ ላይ በማያሻማ ሁኔታ መግለፅ /ማስፈር/ ይኖርባቸዋል፡፡ 5. ጨረታው የካቲት 20 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ከቀኑ በ08፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዛው ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በባንኩ ዋና መ/ቤት 4ተኛ ፎቅ / Staff Cafeteria/ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 6. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዕቃ በተናጠል ወይም ለሁሉም ዕቃዎች በጥቅል ዋጋ ማቅረብ ወይም መጫረት የሚችሉ ሲሆን ነገር ግን ባንኩ በጥቅልለመግዛት ዋጋ ለሚያቀርቡ ተጫራቾች ቅድሚያ ይሰጣል፡፡ 7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዕቃ /ዕቃዎች/ ሎት አጠቃላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ከሕብረት ባንክ አ.ማዉጪ ከሆኑ የግል እና የመንግስት ባንኮች በማሰራት የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከሕብረት ባንክ አ.ማ ቅርንጫፎችየሚቀርቡ የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡ 8. ከላይ በተራ ቁጥር “7” የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ ያላቀረቡ ወይም ከተጠቀሰው በታች ያቀረቡ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡ 9. በስሙ የጨረታ ሰነድ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከወድድሩ ይሰረዛል፡፡…
የአድዋ ድል
“#የአድዋድል ወታደራዊ ድል ብቻ ሳይሆን የመንፈስ ድልም ነው።” ኔልሰን ማንዴላ “The triumph at #Adwa was not just a military victory, but it was a triumph…
ሕብረት ባንክ ለሳፋሪ ኮም የእንኳን ደስ ያላችሁ መልእክት አስተላለፈ
ሕብረት ባንክ ሳፋሪ ኮም MPESA የዲጂታል ባንኪንግ ፈቃድ ከብሔራዊ ባንክ በማግኘት በኢትዮጵያ የዲጂታል ፋይናንሲግ ዘርፍን መቀላቀሉን ምክንያት በማድረግ የሕብረት ባንክ አመራር አባላት ተወካዮች ከባንኩ ዋና…
የአቶ መላኩ ከበደ ከሕብረት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚነት መልቀቅን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
አቶ መላኩ ከበደ፣ ከሃያ ዓመታት አገልግሎት በኋላ ከነሐሴ 14 ቀን 2016 ዓ .ም. ጀምሮ ከሕብረት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚነት በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ስንገልፅ፣ ኃዘን የሚሰማን…