ሕብረት ባንክ የፕላቲኒየም ተሸላሚ ሆነ!
ከደንበኞቻችን ጋር በሕብረት ሆነን ጠንክርን ሰርተን ላፈራነው ሀብት ታምነን ግብር በመክፈላችን የፕላቲኒየም ተሸላሚ ሆነናል!
በዘመናዊ ቴክኖሊጂ የታገዙ አግልገሎቶችን በግንባር ቀደምነት በማስተዋወቅ ደንበኞች የተሻለ አገልግሎት እንዲያጉ በማስቻሉ ተጠቃሽ የሆነው ባንካችን ግብርን በታማኝነት በመክፈሉም በ2014 ዓ.ም ከፍተኛና ታማኝ ግብር ከፋይ በመባል በአራተኛው ዙር የፌደራል ግብር ከፋዮች እውቅና እና ሽልማት ሥነስርዓት ላይ የፕላቲኒየም ተሸላሚ መሆን ችሏል፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!