Press Release ሕብረት ባንክ የ50 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ገዛ March 18, 2024April 24, 2025 ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ባለድርሻ የሚያደርገውን የ50 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ገዛ፡፡ ሕብረት ባንክ! በሕብረት እንደግ!!
Blog ታታሪ የወጣቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ April 3, 2024April 24, 2025 በሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሚገኘውን ታታሪ የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ የሸሪዓውን የዋዲያህ መርህ ተከትሎ እድሜያቸው ከ 18-30 ዓመት ለሆኑ ወጣቶች የቀረበ የቀጠባ ሒሳብ…
Press Release ኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከሕብረት ባንክ ጋር በመተባበር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና አካሄደ November 13, 2024April 23, 2025 የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከሕብረት ባንክ ጋር በመተባበር “የአእምሯዊ ንብረት ምንነትና የፋይናንስ ተቋማት ሚና” በሚል ርዕሰ ጉዳይ የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ህዳር 3 ቀን…
Blog የትምህርት ክፍያዎን በሕብረት ባንክ! April 2, 2025April 24, 2025 ሕብር የትምህርት ክፍያ ሲስተም ለትምህርት ቤቶች፣ ለወላጆች እና ለተማሪዎች የክፍያ ስርዓትን ለማቀላጠፍ እጅግ ዘመናዊ፣ ምቹ እና ቀላል ሆኖ ተሻሽሎ ቀርቧል፡፡ አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የሕብረት…
Press Release የግል ባንኮች የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና መከታተያ ክፍል ኃላፊዎች ማሕበር 20ኛውን ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን አከበረ፡፡ December 2, 2023April 24, 2025 20ኛው ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን በኢትዮጵያ <<ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በሕብረት እንታገል!>> በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡ የግል ባንኮች የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና መከታተያ…
Blog ባስፈለግዎት ሰዓት! July 12, 2025July 12, 2025 ባስፈለግዎት ሰዓት! ዋዲያህ መደበኛ የቁጠባ ሒሳብ ማንኛዉም እድሜዉ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ግለሰብ በደብተር ወይም ያለደብተር ገንዘብ በአደራ በማስቀመጥ፣ በፈለጉ ጊዜ ገንዘቡን ያለገደብ ማንቀሳቀስ የሚያስችል…
Press Release የሕብረት ባንክ ሰራተኞች የሰራተኞች ቀንን አከበሩ፡፡ January 16, 2023April 24, 2025 የሕብረት ባንክ ሰራተኞች ’’የሕብረት ቀን’’ በሚል መሪ ቃል አመታዊ የሰራተኞች ቀንን ጥር 7 ቀን 2015 ዓ/ም በድምቀት አክብረዋል፡፡ በዋናው መስሪያ ቤት እና አዲስ አበባ ውስጥ…