ሕብር ሙዳይ የቁጠባ ሒሳብ

ሙዳይ ተቀማጭ ሒሳብ በአነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች የሚከፍቱት የቁጠባ ሒሳብ አይነትሲሆን፤ በዚህ ሥራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች አቅማቸውን እና ካፒታላቸውን ለማሳደግ ለማበረታታት በነፃ የገንዘብ ቁጠባ ሣጥኖችን የሚሰጥበት የአገልግሎት /የቁጠባ ሒሳብ አይነት ነው፡፡

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!

Similar Posts