ሕብር ብሩህ የህፃናት የቁጠባ ሒሳብ

ለልጆችዎ የወደፊት ሕይወት ዓላማ ለማሳካት ዛሬ በሕብረት ባንክ ሕብር ብሩህ የህፃናት የቁጠባ ሒሳብ ይቆጥቡላቸው፡፡ ለልጆችዎ ገንዘብን የመቆጠብ አስፈላጊነትን ከአሁኑ ያስተምሯቸው፡፡ ወደ አቅራቢያዎ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!

Similar Posts