News ሕብር ብሩህ ByHibret Bank Admin January 18, 2024January 18, 2024 የህፃናት ተቀማጭ ሒሳብ ለልጆችዎ የሕብር ብሩህ የህፃናት ተቀማጭ ሒሳብ ተጠቃሚ በመሆን ለነጋቸው ቅሪት ያስቀምጡላቸው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News የተለያዩ የሕብረት ባንክ የቁጠባ ሒሳብ አይነቶች ተጠቃሚ ይሁኙ፡፡ ByHibret Bank Admin May 17, 2024May 17, 2024 የተለያዩ የሕብረት ባንክ የቁጠባ ሒሳብ አይነቶች ተጠቃሚ ይሁኙ፡፡ አቅራቢያዎ ወደሚገኘው ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ፡፡https://www.hibretbank.com.et/ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
News ጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ – 496ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል! ByHibret Bank Admin October 29, 2024October 29, 2024 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ቸርችል ጎዳና ላይ ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ ላይ 496ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን “ጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን…
News የግል ባንኮች የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና መከታተያ ክፍል ኃላፊዎች ማሕበር 20ኛውን ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን አከበረ፡፡ ByHibret Bank Admin December 2, 2023December 2, 2023 20ኛው ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን በኢትዮጵያ <<ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በሕብረት እንታገል!>> በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡ የግል ባንኮች የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና መከታተያ…
News ጁመዓ ሙባረክ! ByHibret Bank Admin January 5, 2024January 5, 2024 የሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ አገልግሎታችንን ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን:: ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
News ሕብረት ባንክ “ጥላ ፕሮጀክት” በተሰኘው የብድር አገልግሎት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውውይት መድረክ አከናወነ፡፡ ByHibret Bank Admin February 1, 2023February 1, 2023 ሕብረት ባንክ “ጥላ ፕሮጀክት” የተሰፕውንና ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር፣ ከእልባት ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ እና ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመሆን በመደበኛ የፋይናንስ አገልግሎት ያልተካተቱ የማሕብረሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር…
News ሕብረት ባንክ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርኃ-ግብር አስጀመረ ByHibret Bank Admin November 6, 2024November 6, 2024 ሕብረት ባንክ ለክቡራን ደንበኞቹ «በሕብረት ወደ ከፍታ» ( “step it up together” ) በሚል መሪ ቃል ከጥቅምት 27 እስከ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ…