Blog ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ October 31, 2023April 24, 2025 ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ - ለአንቺ የሚገባሽ! ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ ላቅ ያለ ወለድ የምታገኚበት! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #saving #womenssaving #hibir
Press Release እንኳን ደስ አለን! ሕብረት ባንክ ዓለምአቀፍ የISO/IEC 27001:2013 የኦዲት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ተሰጠው!!! September 1, 2022April 24, 2025 ሕብረት ባንክ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ባንኮች የISO/IEC 27001:2013 ሰርተፊኬት በማግኘት ቀዳሚ መሆኑ የሚታወስ ነው፡፡ በዚህም ባንኩ በኦንላየን ባንኪንግ፣ በዳታ ሴንተርና በዲዛስተር ሪከቨሪ ፋሲሊቲ የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ማኔጅምነት…
Blog በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት April 5, 2025April 24, 2025 ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና…
Press Release ሕብረት ባንክ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርሃግብር አዘጋጀ፡፡ January 16, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ለመላው ኢትዮጵያውያንና ለክቡራን ደንበኞቹ ከጥር 8ቀን እስከ መጋቢት 22 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርሃግብር አዘጋጅቷል፡፡ የገበያ ቅስቀሳ…
Blog እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ April 13, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሠላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡ መልካም በዓል!! ሕብረት ባንክ በሕብረት…
Blog ሁለገብ ፣ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት! June 14, 2025June 16, 2025 ሁለገብ ፣ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት! ሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት፤ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ፍላጎት ያማከሉ የቁጠባ ሒሳቦችንም የያዘ አማራጭ የባንካችን አገልግሎት ነው። የአገልግሎቱ…
Bid Invitation to Bid – Bid Ref. HB/037/2026 June 20, 2026June 20, 2026 Hibret Bank would like to invite interested & eligible Bidders for the supply and installation of Biometric Attendance Device:- Description Unit of Measure Quantity Biometric…