Blog ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ May 21, 2024April 24, 2025 ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Announcements የተጨማሪ እሴት ታክስ October 1, 2024April 23, 2025 ውድ ደንበኞቻችን መንግስት በቅርቡ ባወጣው አዲስ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 መሰረት ባንኮች በሚሰጧቸው አገልግሎቶች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲጣል ስለታወጀ ከመስከረም 21 ቀን…
Blog ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደብረ ታቦር ( ቡሄ ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! August 17, 2024April 23, 2025 በሕብረት ሰርቶ ማደግ መገለጫው የሆነው ባንካችን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የደብረ ታቦር ( ቡሄ ) በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡መልካም በዓል! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Blog የአለም አቀፍ የግጥም ቀን March 21, 2024April 24, 2025 የአለም አቀፍ የግጥም ቀንን በግጥም እናክብር ዛሬ የአለም አቀፍ የግጥም ቀን እየተከበረ ነው። ባለቅኔዎች እና ገጣሚያን ሕብረት የሚለውን ቃል በግጥም ስራዎቻቸው በውብ ቃሎቻቸው አጅበው ተጠቅመውበታል።…
Blog የህልምዎ ባለአደራ! 14% ወለድ የሚያስገኝ! July 14, 2025July 14, 2025 የህልምዎ ባለአደራ! 14% ወለድ የሚያስገኝ! ባንካችን ኑሯቸውን በውጭ ሀገር ላደረጉ ለ1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆናቸው ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያዘጋጀዉ የዲያስፖራ ተቀማጭ ሒሳብ 14…
Press Release Ato Melaku Kebede, CEO of Hibret Bank, had a Fruitful discussion with North District Branch Managers at Hibret Head Quarters. August 5, 2023April 24, 2025 Ato Melaku Kebede, CEO of Hibret Bank, had a Fruitful discussion with North District Branch Managers at Hibret Head Quarters. Hibret Bank United, We Prosper!
Blog ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ February 9, 2024April 24, 2025 ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ – ለአንቺ የሚገባሽ! ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ ላቅ ያለ ወለድ የምታገኚበት! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #saving #womenssaving #hibir