ሕብር ጎልደን የቁጠባ ሒሳብ

ሕብረት ባንክ በየቀኑ ወለድ የሚያስገኝ ሕብር ጎልደን የተሰኘ የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎት አቅርቦልዎታል፡፡ በሕብር ጎልደን የቁጠባ ሂሳብ ቆጥበው ያትርፉ፡፡ ከመደበኛው ቁጠባ የላቀ ጥቅምን ያግኙ፡፡ የተጠራቀመውን ወለድ በ1 (አንድ) ወር ጊዜ ውስጥ ማውጣት በሚችሉበት በዚህ ወርቃማ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!

Similar Posts