Blog መልካም አለም አቀፍ የሴቶች ቀን March 8, 2024April 24, 2025 መልካም አለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 08) እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #March8WomenDay
Press Release ሕብረት ባንክና ሰራተኞቹ የብር 5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ September 10, 2024April 23, 2025 በመቄዶንያ የሕብረት ባንክ ቀን ሆኖ በተሰየመው ጳጉሜን 4 ሕብረት ባንክና ሰራተኞቹ ለመቄዶንያ አረጋዊያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ መዕከል የ5,000,000 (አምስት ሚሊዮን) የብር ስጦታን አበረከቱ፡፡ በዕለቱም የሕብረት…
Press Release ሕብረት ባንክ የፕላቲኒየም ተሸላሚ ሆነ! November 7, 2022April 24, 2025 ከደንበኞቻችን ጋር በሕብረት ሆነን ጠንክርን ሰርተን ላፈራነው ሀብት ታምነን ግብር በመክፈላችን የፕላቲኒየም ተሸላሚ ሆነናል! በዘመናዊ ቴክኖሊጂ የታገዙ አግልገሎቶችን በግንባር ቀደምነት በማስተዋወቅ ደንበኞች የተሻለ አገልግሎት እንዲያጉ…
Blog እንኳን ለ1444ኛው የረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ March 23, 2023April 24, 2025 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ሕብረት ባንክ መልካም የጾም ወቅት እንዲሆንላችሁ እየተመኘ ባንካችን የሚሰጠውን ሕብር ሀቅ የተሟላ ከወለድ ነጻ…
Bid Two Stage Bid November 22, 2023November 22, 2023 Bid No. HB/029/2023 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid/submit proposal for the supply and Installation of 240 Pcs Door Alarm Security…
Bid Bid for the supply and Fix of Dixon Angle Shelves. November 6, 2024November 6, 2024 Bid No. HB/018/2024- Invitation to Bid. Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply and Fix of Dixon Angle Shelves….
Blog ሕብር ሼባ ማይል ካርድ April 5, 2024April 24, 2025 በሕብር ሼባ ማይል ካርድ ግብይትዎን በመፈፀም ለጉዞ የሚያስፈልግዎትን ተጨማሪ ማይል ጉርሻ ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! #milesandbonus #shebamiles #cardbanking