መልካም አዲስ ዓመት – Happy New Year

ሕብረት ባንክ ሇስድስት ወራት ሲያካሂድ በቆየው የይቀበለ፣ ይመንዝሩ ይሸሇሙ የውጭ ምንዛሬ ማበረታቻ መርሃ ግብር የሎተሪ ዕጣ የወጣላቸው አሸናፊዎችን በባንኩ ዋና መስርያ ቤት ጳጉሜ 2 ቀን…
“ኢትዮጵያን እናልብስ” የሚለውን ሃገራዊ ራዕይ በመደገፍ የሕብረት ባንክ አመራር አባላትና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ ማኖር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ሐምሌ 10 ቀን 2013 ዓ.ም. በየካ ሚሊኒየም…
ሕብረት ባንክ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለቃል በገባው መሰረት በሁለተኛ ዙር ይቆጥቡ ይቀበሉ ይመንዝሩ ይሸለሙ መርሃ ግብርእድለኞችን ሸልሟል ። » በአንደኛ እጣ ሱዚኪ ዲዛየር…
ሕብረት ባንክ በኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በ6 ወርቅ፤ በ5 ብር እና በ1 ነሐስ በድምሩ በ12 ሜዳልያዎች ከዓለም 3ኛ ከአፍሪካ 1ኛ…
የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ ሕብረት ባንክ የእንኳን ደስ አለን መልክቱን ያስተላልፋል:: በሕብረት እንደግ! #ሕብረትባንክ #Hibretbank
ለመላው የእስልምና እምነት በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የፍቅር ይሁንላችሁ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #Hibretbank#eid #Edimubarak#eidalfitr