መልካም አዲስ ዓመት
አዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ፍሬያማ የምንሆንበት በሕብረት ወደ ተሻለስኬት የምንደርስበት የሰላም እንዲሁም የጤና እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን።
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
Happy New Year
#አዲስዓመት #newyear
አዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ፍሬያማ የምንሆንበት በሕብረት ወደ ተሻለስኬት የምንደርስበት የሰላም እንዲሁም የጤና እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን።
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
Happy New Year
#አዲስዓመት #newyear
የሕብር ዴቢት ካርድ አይነት ሆኖ የባንኩ የኮርፖሬት ደንበኞች ለሠራተኞቻቸው የደመወዝ ክፍያ የሚፈጸምበት በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1444ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፡፡በዓሉ ከወዳጅ ዘመድ ጋር በሕብረት ሆናችሁ በደስታ የምታሳልፉት እንዲሆንላችሁ ሕብረት ባንክ ይመኛል፡፡ ኢድ ሙባረክ…
ሕብረት ባንክ የበጎ አድራጎት ድርጅቱ ድጋፍ የሚሹ አንጋፋ አትሌቶችን ለመደገፍ በሚያደርው ጥረት አሻራውን እያኖረ በመሆኑ ከኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሚያዝያ 22/2014 ዓ/ም…
Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply the following Air Conditioner & Generator. LOT I Description Unit Qty Air…
የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ ሕብረት ባንክ የእንኳን ደስ አለን መልክቱን ያስተላልፋል:: በሕብረት እንደግ! #ሕብረትባንክ #Hibretbank
ሕብረት ባንክ ለክቡራን ደንበኞቹ ከሀምሌ 03 እስከ ሀምሌ 08 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የደንበኞች ሳምንት መርሀ ግብር እያከናወነ ይገኛል። የሕብረት ባንክ የደንበኞች ሳምንት በሁሉም…