Blog መልካም የስራ ሳምንት June 24, 2024April 24, 2025 ውጤታማ እና የተሳካ የስራ ሳምንት እንዲሆንልዎ እንመኛለን፡፡ ለማንኛውም የባንክ ፍላጎትዎ ከጎንዎ ነን! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! #newweek #mondaymotivation
Press Release ሕብረት ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት የሥራ አመራር ጉባዔውን አካሄደ፡፡ July 22, 2026July 22, 2026 ሕብረት ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት የሥራ አመራር ጉባዔውን አካሄደ፡፡ ሕብረት ባንክ የ2025/26 አመታዊ የሥራ አመራር ጉባዔውን “ጉዞ ወደ ሕብረት ከፍታ“/ “Journey towards Hibret’s Greatness!” በሚል…
Blog የሊንክድን ገፃችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ September 25, 2024April 23, 2025 የሊንክድን ገፃችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank
Press Release ሕብረት ባንክ ለሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ፡፡ December 10, 2022April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ የሚገኝ ባንክ ነው፡፡ ይሕንኑ ተግባር አጠናክሮ በመቀጠል ለሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ 10 (አስር) ኮምፒውተሮችን በስጦታ አበርክቷል፡፡…
Blog መልካም አዲስ ዓመት September 9, 2023April 24, 2025 አዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ፍሬያማ የምንሆንበት በሕብረት ወደ ተሻለስኬት የምንደርስበት የሰላም እንዲሁም የጤና እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Happy New Year#አዲስዓመት #newyear
Blog መልካም አለም አቀፍ የሴቶች ቀን March 8, 2024April 24, 2025 መልካም አለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 08) እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #March8WomenDay
Press Release ሕብረት ባንክ 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን በፓናል ውይይት አጠናቀቀ July 24, 2024April 23, 2025 ሕብረት ባንክ 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በዓሉን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ የክብረ በዓሉ ማጠቃለያ የሆነው የፓናል ውይይትም “The impact of Macro Economic Factors on…