መልካም የኢሬቻ በዓል ይሁንላችሁ!
ኢሬቻ በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ በምስጋና ቀንነት በድምቀት የሚከበር ታላቅ በዓል ነው፡፡ ሕብረት ባንክ እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ እያለ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዙ፣ተደራሽና ለአጠቃቀም ምቹ የሆኑ የባንክ አገልግሎቶችን ሲያቀርብላቸሁ አብሮ ማደግን ተቀዳሚ መርሁ በማድረግ ነው፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!!