Blog ረመዳን ሙባረክ! March 11, 2024April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተቀደሰው የረመዳን ወር አደረሳችሁ ይላል። ረመዳን ሙባረክ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Blog ዕድር እና ዕቁብ በሙዳረባህ! June 30, 2025June 30, 2025 ዕድር እና ዕቁብ በሙዳረባህ! ባንካችን የሸሪዓውን መርህ ተከትሎ የተዘጋጀውን ከወለድ ነፃ የሆነው ሙዳረባሀ የዕድር እና ዕቁብ የቁጠባ ሒሳብ እንዲጠቀሙ ይጋብዛል። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Blog እንኳን ለ1498ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ September 26, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1498ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Blog እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ April 13, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሠላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡ መልካም በዓል!! ሕብረት ባንክ በሕብረት…
Blog እንኳን ለአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት በሰላም አደረሳችሁ! August 22, 2024April 23, 2025 ሕብረት ባንክ ለመላው ኢትዮጵያዊያን መልካም የአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት እየተመኘ የባንካችንን ምቹና ቀልጣፋ አገልግሎቶች እንድትጠቀሙ በአክብሮት ይጋብዛል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! ለበለጠ መረጃ ወደ 995…
Press Release ሕብረት ባንክ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን ማብሰሪያ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ አካሄደ November 21, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓል ማብሰሪያ ፕሮግራሙን የባንኩ የቦርድ አመራር አባላት፣ ማኔጅመንትና ሰራተኞች እንዲሁም የሚዲያ አካላት በተገኙበት ሕዳር 11 ቀን 2016 ዓ/ም…
Blog ወጣት ነኝ፣ ካርድም አለኝ! July 3, 2025July 3, 2025 ወጣት ነኝ፣ ካርድም አለኝ! ሕብር የወጣቶች ካርድ ለወጣቶች በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ካርድ ሲሆን ከማንኛውም ኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት እንዲሁም በየትኛውም ፓስ ማሽን ላይ በቀላሉ የቀን ከቀን…