ሻምቡ ቅርንጫፍ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ ኢትዮ ቴሌኮም አጠገብ 499ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን ”ሻምቡ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts