Hibir IFB

ቁጠባን በሚያምኑበት መርህ!

ቁጠባን በሚያምኑበት መርህ!

ታታሪ የወጣቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ የሸሪዓውን የዋዲያህ መርህ ተከትሎ ገንዘብዎ በአደራ ተቀማጭ የሚሆንበት ለወጣቶች የቀረበ የቁጠባ ሒሳብ ነው፡፡ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን አቅራቢያ የሚገኝ የባንካችንን ቅርንጫፍ ይጎብኙ!

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts