ቅድሚያ ለጤናዎ!

በሕብረት ባንክ ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት፤ የሕክምና ወጪዎን ይሸፍኑበት እንዲሁም ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ ያግኙበት።
አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ::
መልካም የዓለም የጤና ቀን ይሁንልዎ!
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡ (https://hibretbank.com.et/)