Blog ባንክዎትን በኪስዎ! ByHibret Bank Admin October 4, 2023April 24, 2025 ሕብር የሞባይል መተግበሪያን ዛሬውኑ ያውርዱ! Hibir Mobile Landing Page ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Press Release ሕብረት ባንክ በኢትዮጵያ የዕድሮች ጥምረት ም/ቤት የውይይት መድረክ ላይ ተሳተፈ ByHibret Bank Admin April 5, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ የዕድሮች ጥምረት ም/ቤት መጋቢት 26 ቀን 2015 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ በመገኘት በባንኩ እየተሰጡ ባሉ የባንክ አገልግሎቶች ዙሪያ ለታዳሚዎች…
Blog እንኳን ለ17ኛው የኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin December 8, 2022April 24, 2025 እንኳን ለ17ኛው የኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን አደረሳችሁ! በሕብረት እንደግ! ሕብረት ባንክ
Press Release ሕብረት ባንክና ሰራተኞቹ የብር 5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ ByHibret Bank Admin September 10, 2024April 23, 2025 በመቄዶንያ የሕብረት ባንክ ቀን ሆኖ በተሰየመው ጳጉሜን 4 ሕብረት ባንክና ሰራተኞቹ ለመቄዶንያ አረጋዊያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ መዕከል የ5,000,000 (አምስት ሚሊዮን) የብር ስጦታን አበረከቱ፡፡ በዕለቱም የሕብረት…
Press Release ሕብረት ባንከ ከዘምዘም ባንክ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ ByHibret Bank Admin May 17, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ከዘምዘም ባንክ ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የቴክኒካል ትብብር የስምምነት ሰነድ ፊርማ በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት ግንቦት 9 ቀን 2015 ዓ.ም. ተፈራረመ፡፡ በዚህ ስምምነት…
Blog እንኳን ለጨምበላላ በዓል አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin April 20, 2023April 24, 2025 እንኳን ለሲዳማ የዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡ አይዴ ጨምበላላ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Blog ወርቅ ለኢትዮጵያ – እንኳን ደስ አለን! ByHibret Bank Admin August 10, 2024April 23, 2025 አትሌት ታምራት ቶላ በፓሪስ ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በወንዶች ማራቶን አዲስ የኦሎምፒክ ሪከርድ በማስመዝገብ ያሸነፈ ሲሆን ሕብረት ባንክም ለመላ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን ይላል።…