News አስደሳች የእረፍት ቀናት ይሁንላችሁ! ByHibret Bank Admin June 8, 2024June 8, 2024 አስደሳች የእረፍት ቀናትን እየተመኘን ለባንክ ፍላጎትዎ የተለያዩ የሕብረት ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ካሉበት ሆነው ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
News ሕብረት ባንክ የ2015 ዓ/ም አዲስ አመትን በማስመልከት ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገንዘብና የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ፡፡ ByHibret Bank Admin September 10, 2022September 10, 2022 በሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ ከበደ የተመራው የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን ጳጉሜ 03 ቀን 2014 ዓ/ም በመቄዶንያ ተገኝቶ ጉብኝት ያደረገ ሲሆን በማዕከሉ የሚገኙ…
News ወርቅ ለኢትዮጵያ – እንኳን ደስ አለን! ByHibret Bank Admin August 10, 2024August 10, 2024 አትሌት ታምራት ቶላ በፓሪስ ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በወንዶች ማራቶን አዲስ የኦሎምፒክ ሪከርድ በማስመዝገብ ያሸነፈ ሲሆን ሕብረት ባንክም ለመላ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን ይላል።…
News የተለያዩ የሕብረት ባንክ የቁጠባ ሒሳብ አይነቶች ተጠቃሚ ይሁኙ፡፡ ByHibret Bank Admin May 17, 2024May 17, 2024 የተለያዩ የሕብረት ባንክ የቁጠባ ሒሳብ አይነቶች ተጠቃሚ ይሁኙ፡፡ አቅራቢያዎ ወደሚገኘው ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ፡፡https://www.hibretbank.com.et/ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Bid Updating suppliers list ByHibret Bank Admin April 2, 2024April 2, 2024 Hibret Bank would like to update its suppliers list by incorporating reliable and qualified suppliers. Interested and qualified firms are, thus, invited to register as…
News ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin June 27, 2023June 27, 2023 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን እየተመኘ የባንካችንን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት እንድትጠቀሙ…
News ሕብር ኢ-ኮመርስ ByHibret Bank Admin July 22, 2023July 22, 2023 ሕብር ኢ-ኮሜርስ አገልግሎትን በመጠቀም በኦንላይን ለሸጡት እቃ ክፍያዎን በአስተማማኝና ፈጣን መልኩ መቀበል ይችላሉ፡፡ በሕብር ኢ-ኮሜርስ አዳዲስ አለም አቀፍ ገበያዎችን ያግኛሉ፡፡ ባሉበት ሆነው፤ከየትኛውም የአለም ክፍል ክፍያዎን…