Hibret-Bank-Managment-Meeting-1

አዲሱ የሕብረት ባንክ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሄደ::

አዲሱ የሕብረት ባንክ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሄደ::

ሕብረት ባንክ በቅርቡ ያካሄደውን የመዋቅር ማሻሻያ ተከትሎ አዲሱ የበላይ የሥራ አመራር የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ በስብሰባው ማጠቃለያ ላይ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ንጉሱ ገ/ እግዚአብሔር ለተሿሚዎቹ  መልካም የሥራ ዘመን በመመኘት በቀጣይ ሁሉም ተሿሚ ጠንክሮ በቁርጠኝነት በመስራት ሕብረት ባንክን በሚገባው ከፍታ ልክ ለማሳደግ እንዲተጋ አቅጣጫ ሰጥተዋል፡፡ 

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts