Blog ኢድ ሙባረክ! April 9, 2024April 24, 2025 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1445ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፡፡ ሕብረት ባንክ በዓሉን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በደስታ የሚያሳልፉበት እንዲሆንልዎ ይመኛል፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #Remedan
Auction የሐራጅ ማስታወቂያ፤ January 3, 2026January 3, 2026 ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ…
Bid Invitation to Bid – Bid No. HB/027/2022 July 22, 2022July 22, 2022 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of the following items. No. Description Unit Qty 1. Desktop Computer Pcs…
Blog ባስፈለግዎት ሰዓት! July 12, 2025July 12, 2025 ባስፈለግዎት ሰዓት! ዋዲያህ መደበኛ የቁጠባ ሒሳብ ማንኛዉም እድሜዉ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ግለሰብ በደብተር ወይም ያለደብተር ገንዘብ በአደራ በማስቀመጥ፣ በፈለጉ ጊዜ ገንዘቡን ያለገደብ ማንቀሳቀስ የሚያስችል…
Blog የውጭ አገር ጉዞ አለብዎት? June 7, 2024April 24, 2025 በሕብር የቅድመ ክፍያ ማስተር ካርድ የውጭ ምንዛሪ ጭንቀትዎን ያቃሉ፡፡ በጉዞዎ የሚያስፈልግዎትን ወጪዎች ወይም ክፍያዎችን በቀላሉ ያከናውኑ፡፡ ከሕብር ጋር ይጓዙ! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! HibirMastercard #TravelCompanion #TravelSmart…
Blog ጁመዓ ሙባረክ! January 5, 2024April 24, 2025 የሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ አገልግሎታችንን ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን:: ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Blog የሕብር ደሞዝ ካርድ August 22, 2023April 24, 2025 የሕብር ዴቢት ካርድ አይነት ሆኖ የባንኩ የኮርፖሬት ደንበኞች ለሠራተኞቻቸው የደመወዝ ክፍያ የሚፈጸምበት በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!