እናንተን ማገልገል ክብራችን ነው!

እናንተን ማገልገል ክብራችን ነው! It’s our privilege to serve you!

የዚህ ወር የደንበኞች ሳምንት ከመጋቢት 30 - ሚያዚያ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ "እናንተን ማገልገል ክብራችን ነው" በሚል መሪ ቃል እናንተን በማገልገል አክብረነዋል፡፡ የተለያዩ የባንኩ ከፍተኛ አመራሮችም በቅርንጫፎች በመገኘት የባንኩን ደንበኞች አመስግነው እውቅና ሰጥተዋል፡፡

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!

Similar Posts