እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ

ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሠላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡

መልካም በዓል!!

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!!

Similar Posts