እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ የመስቀል በአል በአንድነት እና በድምቀት እንደሚከበረው ሁሉ ሕብረት ባንክም ለስኬት አብረን እንጓዝ፤ በሕብረት እንደግ ይልዎታል፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ

Similar Posts