News እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin January 18, 2024January 18, 2024 እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News ጁመዓ ሙባረክ! ByHibret Bank Admin March 22, 2024March 22, 2024 ወደ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ይበሉ! ሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ለተሰኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ የገበያ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር የጀመረ ሲሆን በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ የሕብር ሐቅ…
News ጁመዓ ሙባረክ! ByHibret Bank Admin March 8, 2024March 8, 2024 ሕብረት ባንክ የሚሰጠውን በሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሚገኘውን ሕብር ብልህ የሴቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ ወደ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ይበሉ፡፡ ሕብረት ባንክ…
News ቢላሉል ሀበሺ የልማትና መረዳጃ ዕድር ሕብረት ባንክ ላደረገለት ድጋፍ ምስጋና አቀረበ ByHibret Bank Admin December 2, 2023December 2, 2023 ሕብረት ባንክ 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን አስመልክቶ ለ10 የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ለእያንዳንዳቸው 1.5 ሚሊዮን ብር በድምሩ 15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ ድጋፍ…
News ሕብረት ባንክ እና የኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ፡፡ ByHibret Bank Admin April 21, 2022April 21, 2022 የኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት በዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ መድረኮች ላይ የሀገራችንን ስምና ባንዲራ ከፍ በማድረግ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የልብ ኩራት በሆኑ አትሌቶች የተቋቋመ ድረጅት…
News Hibret Bank is inaugurating its New Head Quarters | Hibir Tower ByHibret Bank Admin April 7, 2022July 28, 2022 Hibret Bank Share Company is inaugurating its 37 story Headquarters, dubbed as “Hibir Tower”, on 15 January 2022. Hibir Tower, located around Senga Tera, is…
News ለውድ የባንካችን ቤተሰቦች ByHibret Bank Admin April 1, 2024April 1, 2024 ለውድ የባንካችን ቤተሰቦች በመንገድ ስራ ምክንያት ቄራ አካባቢ የሚገኘው “ቄራ ፔፕሲ ቅርንጫፍ” አገልግሎት እየሰጠ ያለመሆኑን እያሣወቅን ለግዜው ቅርንጫፉ መደበኛ አገልግሎት መስጠት እስከሚጀምር ድረስ ሌሎች በአካባቢው…