News እንኳን ለታላቁ ዓብይ ጾም አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin March 11, 2024March 11, 2024 ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ዓብይ ጾም አደረሳችሁ ይላል። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News የ24 ሰዓት የተሟላ የባንክ አገልግሎት ByHibret Bank Admin February 16, 2024February 16, 2024 ታላቅ የምስራች! ለሕብረት ባንክ ደንበኞች በሙሉ በስካይ ላይት ሆቴል ውስጥ የተከፈተው የባንካችን ስካይ ላይት ንዑስ ቅርንጫፍ የ24 ሰዓት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡…
News እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ByHibret Bank Admin August 18, 2022August 18, 2022 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን እየተመኘ በዓሉ በሆያ ሆዬ ጭፈራ ውብ በሆነ…
News ሕብረት ባንክ እና ኤግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ፒ.ኤል.ሲ በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡ ByHibret Bank Admin March 18, 2023March 18, 2023 ሕብረት ባንክ እና ኤግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ፒ.ኤል.ሲ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ መጋቢት 08 ቀን 2015 ዓ.ም በሕብረት ባንክ ዋና መሥርያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን…
News ይመንዝሩ! ይሸለሙ ! ByHibret Bank Admin September 18, 2024September 18, 2024 ይመንዝሩ! ይሸለሙ ! ከውጭ አገር የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ ወይም በእጅዎ ያለን ገንዘብ ሲመነዝሩ የተለያዩ ስጦታዎችን ያገኛሉ። ልዩ ስጦታ ከጳግሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም…
News ሕብረት ባንክ አመታዊ የስራ አመራር ጉባኤውን አከናወነ ByHibret Bank Admin July 28, 2022July 29, 2022 ሕብረት ባንክ አመታዊ የስራ አመራር ጉባኤውን አከናወነ ሕብረት ባንክ የ2021/2022 አመታዊ የስራ አመራር ጉባኤውን “You can’t spell HIBRET without I, Our Bank’s success is on…
News ሕብረት ባንክ የ2015 ዓ/ም አዲስ አመትን በማስመልከት ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገንዘብና የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ፡፡ ByHibret Bank Admin September 10, 2022September 10, 2022 በሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ ከበደ የተመራው የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን ጳጉሜ 03 ቀን 2014 ዓ/ም በመቄዶንያ ተገኝቶ ጉብኝት ያደረገ ሲሆን በማዕከሉ የሚገኙ…