እንኳን ለአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት በሰላም አደረሳችሁ!
ሕብረት ባንክ ለመላው ኢትዮጵያዊያን መልካም የአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት እየተመኘ የባንካችንን ምቹና ቀልጣፋ አገልግሎቶች እንድትጠቀሙ በአክብሮት ይጋብዛል፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank