እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1444ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፡፡በዓሉ ከወዳጅ ዘመድ ጋር በሕብረት ሆናችሁ በደስታ የምታሳልፉት እንዲሆንላችሁ ሕብረት ባንክ ይመኛል፡፡
ኢድ ሙባረክ
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1444ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፡፡በዓሉ ከወዳጅ ዘመድ ጋር በሕብረት ሆናችሁ በደስታ የምታሳልፉት እንዲሆንላችሁ ሕብረት ባንክ ይመኛል፡፡
ኢድ ሙባረክ
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
በሀገራችን ዘመናዊ የባንክ አገልግሎቶችን በማስተዋወቅ ግንባር ቀደም ከሆኑ ባንኮች አንዱ የሆነው ሕብረት ባንክ የካርድ ባንኪንግ አገልግሎቶቹን የማስተዋወቅ ፕሮግራሙን በዋናው መስርያ ቤት በተዘጋጀ የመክፈቻ ፕሮግራም መስከረም…
ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሞ ስራ ፈጣሪ ወጣቶችን በማበረታታት ላይ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ተቀርጾ…
ሕብረት ባንክ ከ118 አፍሪካ ኤዚቲ ኢንፎርሜሽን ሰርቪስ ፒ.ኤል.ሲ. እና ከኢትዮጵያ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ማህበር ጋር በመተባበር መጋቢት 21 ቀን 2015 ዓ.ም በዋሽንግተን ሆቴል ለአነስተኛና…
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2015 ሕብረት ባንክ አ.ማ በዋናው መ/ቤት እየተገለገለባቸው ያሉትን እና የአገልግሎት ጊዜያቸው ከአንድ አመት በታች፣ ከአንድአመት አስከ አምስት አመት እና ከአምስት አመት በላይ የሆናቸውን አይነታቸው እና ብዛታቸው ከዚህ በታች የተገለጹትንየተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች /Office furniture’s/ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት የጨረታ ሰነዱን ገዝተው የመጫረቻ ሰነዳቸውን ማቅረብ ይችላሉ፡፡ 1. ከላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 19 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ድረስ ዘወትርማክሰኞ እና ሀሙስ ከቀኑ 11፡00 ሠዓት እስክ 12፡00 ሠዓት ድረስ እና ቅዳሜ ከ በ7፡30 እስከ 10፡30 ሠዓት ድረስ እንዲሁም እሁድ ከጥዋቱ 3፡00 እስከ 06፡00 ሠዓት ድረስ ንብረቶቹ በሚገኙበት የባንኩ ዋና መ/ቤት ቢሮዎች በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡ 2. ተጫራቾች ዕቃዎቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ሰንጋ ተራ ኮሜርስ ፊትለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 4ተኛ ፎቅንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 20 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሠዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎበተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 3. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከየካቲት 06 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በአቅራቢያቸውበሚገኝ ማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ 4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተሰጠው የመጫረቻ ሰነድ (የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ) በተገለፀው መሠረት መጨረሻ ላይ ያቀረቡትዋጋ ተ.እ.ታን አካተውና አስልተው በጠቅላላ ድምር ቦታ ላይ በማያሻማ ሁኔታ መግለፅ /ማስፈር/ ይኖርባቸዋል፡፡ 5. ጨረታው የካቲት 20 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ከቀኑ በ08፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዛው ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በባንኩ ዋና መ/ቤት 4ተኛ ፎቅ / Staff Cafeteria/ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 6. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዕቃ በተናጠል ወይም ለሁሉም ዕቃዎች በጥቅል ዋጋ ማቅረብ ወይም መጫረት የሚችሉ ሲሆን ነገር ግን ባንኩ በጥቅልለመግዛት ዋጋ ለሚያቀርቡ ተጫራቾች ቅድሚያ ይሰጣል፡፡ 7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዕቃ /ዕቃዎች/ ሎት አጠቃላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ከሕብረት ባንክ አ.ማዉጪ ከሆኑ የግል እና የመንግስት ባንኮች በማሰራት የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከሕብረት ባንክ አ.ማ ቅርንጫፎችየሚቀርቡ የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡ 8. ከላይ በተራ ቁጥር “7” የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ ያላቀረቡ ወይም ከተጠቀሰው በታች ያቀረቡ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡ 9. በስሙ የጨረታ ሰነድ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከወድድሩ ይሰረዛል፡፡…
በሸሪዓው የዋዲያህ መርህን ተከትሎ ለሴቶች በልዩ መልክ የተዘጋጀ የቁጠባ ሂሳብ። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
የኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት በዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ መድረኮች ላይ የሀገራችንን ስምና ባንዲራ ከፍ በማድረግ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የልብ ኩራት በሆኑ አትሌቶች የተቋቋመ ድረጅት…