News እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin April 30, 2024May 9, 2024 በሁሉም የስራ ዘርፍ ላይ ለተሰማራችሁ ሠራተኞች ክብር፣ እውቅና እና አክብሮት ይገባችኋል፡፡ ሁላችንም ለተሻለ ነገ በሕብረት እንትጋ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
News ሕብረት ባንክ እና የአዲስ አበባ እድሮች ምክር ቤት የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ ByHibret Bank Admin May 15, 2023May 15, 2023 ሕብረት ባንክ እና የአዲስ አበባ እድሮች ምክር ቤት በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ግንቦት 03 ቀን 2015 ዓም በሕብረት ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡…
News የሕብረት ባንክ አመራሮች እና ሰራተኞች ደም ለገሱ ByHibret Bank Admin May 30, 2024May 30, 2024 የሕብረት ባንክ አመራሮች እና ሠራተኞች የባንኩን 25ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓልን አስመልክቶ የሕብረት ቤተሰብ የደም ልገሳ በሚል ስያሜ ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም- በባንኩ ዋና…
News ጳግሜን በሽልማት ከሕብረት ባንክ ByHibret Bank Admin September 6, 2024September 6, 2024 ሕብረት ባንክ ለመላው ደንበኞቹ ከወዲሁ እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ ከጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሕብረት ባንክ የክፍያ ካርዶችን…
News ሕብር የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin August 3, 2024August 3, 2024 የሕብር የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ ዛሬውኑ ይክፈቱ! የሕይወት ግብዎን በስኬት መሠረት ላይ ይገንቡ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ…
News እንኳን ደስ አለን! ሕብረት ባንክ ዓለምአቀፍ የISO/IEC 27001:2013 የኦዲት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ተሰጠው!!! ByHibret Bank Admin September 1, 2022September 2, 2022 ሕብረት ባንክ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ባንኮች የISO/IEC 27001:2013 ሰርተፊኬት በማግኘት ቀዳሚ መሆኑ የሚታወስ ነው፡፡ በዚህም ባንኩ በኦንላየን ባንኪንግ፣ በዳታ ሴንተርና በዲዛስተር ሪከቨሪ ፋሲሊቲ የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ማኔጅምነት…
News ባንክዎትን በኪስዎ! ByHibret Bank Admin April 25, 2024April 25, 2024 ሒሳብዎን በቀላሉ በማንቀሳቀስ ሕይወትዎን ያቅልሉ! ሕብር ሞባይል መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ! https://www.hibretbank.com.et/hibir-mobile-landing-page/ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!