እንኳን ለጨምበላላ በዓል አደረሳችሁ!
እንኳን ለሲዳማ የዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡
አይዴ ጨምበላላ
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
እንኳን ለሲዳማ የዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡
አይዴ ጨምበላላ
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ ባካሄደው የ3ተኛው ዙር “ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ” መርሃ ግብር እጣ የወጣላቸውን ባለዕድለኞች ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም. በዋናው መስርያ ቤት ሸልሟል፡፡ በሽልማት…
ሕብረት ባንክ የበጎ አድራጎት ድርጅቱ ድጋፍ የሚሹ አንጋፋ አትሌቶችን ለመደገፍ በሚያደርው ጥረት አሻራውን እያኖረ በመሆኑ ከኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሚያዝያ 22/2014 ዓ/ም…
ለመላው የእስልምና እምነት በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የፍቅር ይሁንላችሁ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #Hibretbank#eid #Edimubarak#eidalfitr
Hibret Bank CEO, Ato Melaku Kebede has been selected to be a panelist on the 5th East Africa Finance Summit. The East Africa Finance Summit…
የኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት በዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ መድረኮች ላይ የሀገራችንን ስምና ባንዲራ ከፍ በማድረግ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የልብ ኩራት በሆኑ አትሌቶች የተቋቋመ ድረጅት…
ሕብረት ባንክ ለመላው ኢትዮጵያውያንና ለክቡራን ደንበኞቹ ከጥር 8ቀን እስከ መጋቢት 22 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርሃግብር አዘጋጅቷል፡፡ የገበያ ቅስቀሳ…