News እንኳን ለ1,443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin April 30, 2022April 30, 2022 ለመላው የእስልምና እምነት በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የፍቅር ይሁንላችሁ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #Hibretbank#eid #Edimubarak#eidalfitr
News እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin April 30, 2024May 9, 2024 በሁሉም የስራ ዘርፍ ላይ ለተሰማራችሁ ሠራተኞች ክብር፣ እውቅና እና አክብሮት ይገባችኋል፡፡ ሁላችንም ለተሻለ ነገ በሕብረት እንትጋ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
News ረመዳን ሙባረክ! ByHibret Bank Admin March 11, 2024March 11, 2024 ሕብረት ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተቀደሰው የረመዳን ወር አደረሳችሁ ይላል። ረመዳን ሙባረክ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News 491ኛ ቅርኝጫፋችንን ከፍተናል! ByHibret Bank Admin May 13, 2024May 13, 2024 በአማራ ክልላዊ መንግስት 491ኛ ቅርንጫፋችንን እስቴ ቅርንጫፍ በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News Happy Weekend! ByHibret Bank Admin September 23, 2023September 23, 2023 Hibret Bank United, We Prosper!
News ሕብር ብሩህ ByHibret Bank Admin January 18, 2024January 18, 2024 የህፃናት ተቀማጭ ሒሳብ ለልጆችዎ የሕብር ብሩህ የህፃናት ተቀማጭ ሒሳብ ተጠቃሚ በመሆን ለነጋቸው ቅሪት ያስቀምጡላቸው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Bid የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) – ጨረታ ByHibret Bank Admin July 16, 2024July 16, 2024 የጨረታ ቁጥር ሕባ/007/16- የጨረታ ማስታወቂያ:: ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዝርዝርመግለጫ መለኪያ…