Blog እንኳን ለ17ኛው የኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን አደረሳችሁ! December 8, 2022April 24, 2025 እንኳን ለ17ኛው የኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን አደረሳችሁ! በሕብረት እንደግ! ሕብረት ባንክ
Blog የቅድመ ክፍያ ሕብር ማስተር ካርድ May 9, 2024April 24, 2025 ውድ ደንበኞቻችን ወደ ውጪ ሀገራት ጉዞ ሲያደርጉ በቀላሉ የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት እና በሌሎች ሀገራት በሚኖሮት ቆይታ ወቅት የማስተር ካርድ አገልግሎት ተቀባይነት ባላቸው ቦታዎች ላይ በቀላሉ…
Press Release በኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕጻናት መርጃ ሕብረት ባንክ ላደረገለት ድጋፍ ምስጋና አቀረበ January 6, 2024April 24, 2025 ሕብረት ባንክ 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን አስመልክቶ ለ10 የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ለእያንዳንዳቸው 1.5 ሚሊዮን ብር በድምሩ 15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ ድጋፍ…
Blog ከሕብረት ባንክ – ይቀበሉ! April 16, 2025April 24, 2025 ለበዓል ከተለያየ የዓለም ክፍሎች የሚላክልዎትን ገንዘብ ከሕብረት ባንክ ይቀበሉ! ከባንኩ ጋር ከሚሰሩ አለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊዎች ማለትም ዌስተርን ዪኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስፋስት፣ ሪያ ፣ዳሃብሺል እና ዩፔሲ…
Blog Happy New Year January 1, 2024April 24, 2025 Happy New Year to our International customers, partners and stakeholders. May the new year brings luck, prosperity and health. Hibret BankUnited, We Prosper!!
Press Release ሕብረት ባንክ ISO/IEC 27001:2022 ሰርቲፋይድ ሆነ! August 26, 2024April 23, 2025 ሕብረት ባንክ በኦንላይን ባንኪንግ፣ አክቲቭ ዳይሬክተሪ፣ በዳታ ሴንተርና በዲዛስተር ሪከቨሪ ፋሲሊቲ የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ማኔጅመንት ሲስተም የ ISO/IEC 27001:2022 መስፈርትን በማሟላት አስተማመኝ የደህንነት ስርዓት በመዘርጋት ለሶስተኛ…
Press Release ሕብረት ባንክ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርሃግብር አዘጋጀ፡፡ January 16, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ለመላው ኢትዮጵያውያንና ለክቡራን ደንበኞቹ ከጥር 8ቀን እስከ መጋቢት 22 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርሃግብር አዘጋጅቷል፡፡ የገበያ ቅስቀሳ…