እንኳን ደህና መጣችሁ!
ሕብረት ባንክ በ ሀንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ተሳትፎ ከዓለም 6ኛ ከአፍሪካ 2ኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ በድል ለተመለሰው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን እንኳን ወደ ሀገራችሁ በድል በደህና መጣችሁ ይላል፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ በ ሀንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ተሳትፎ ከዓለም 6ኛ ከአፍሪካ 2ኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ በድል ለተመለሰው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን እንኳን ወደ ሀገራችሁ በድል በደህና መጣችሁ ይላል፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የቡሔ(የደብረ ታቦር) በዓል እየተመኘ በዓሉ በአንድነትና በመተሳሰብ እንደሚከበረው ሁሉ በሕብረት ሰርቶ ማደግ መለያው ከሆነው ባንካችን ጋር አብረው እንዲሰሩ…
እንኳን ለሲዳማ የዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡ አይዴ ጨምበላላ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ ቆጥበው ወለዱን ቀድመው መውሰድ የሚችሉበት ሕብር ወለድ አስቀድሞ የሚከፈልበትየቁጠባ ሂሳብ አገልግሎትን አቅርቦልዎታል፡፡ ለአንድ ወር በሚቆይ የጊዜ ገደብ ገንዘብ በማስቀመጥከመደበኛው የላቀ የወለድ መጠን እና…
ሕብረት ባንክ ለክቡራን ደንበኞቹ ከሀምሌ 03 እስከ ሀምሌ 08 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የደንበኞች ሳምንት መርሀ ግብር አስጀመረ ፡፡ የመርሀ ግብሩ ዋና አላማ ክቡራን…
ሕብረት ባንክ ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የገቢዎች ቢሮ እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር ዘመናዊ የኤሌክትሮኒክስ ታክስ አሰባሰብ ስርዓትን ለመዘርጋት የሚያስችለውን የሦስትዮሽ የስምምነት ሠነድ ጥቅምት…
ሕብረት ባንክ ሇስድስት ወራት ሲያካሂድ በቆየው የይቀበለ፣ ይመንዝሩ ይሸሇሙ የውጭ ምንዛሬ ማበረታቻ መርሃ ግብር የሎተሪ ዕጣ የወጣላቸው አሸናፊዎችን በባንኩ ዋና መስርያ ቤት ጳጉሜ 2 ቀን…