News እንኳን ደስ አለን ByHibret Bank Admin August 12, 2022August 13, 2022 የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ ሕብረት ባንክ የእንኳን ደስ አለን መልክቱን ያስተላልፋል:: በሕብረት እንደግ! #ሕብረትባንክ #Hibretbank
News 995 የጥሪ ማእከል ByHibret Bank Admin October 18, 2023October 18, 2023 ውድ ደንበኛችን ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ቅሬታ ወደ 995 የጥሪ ማእከላችን በመደወል ፣ በኢሜል CRM@hibretbank.com.et በመላክ ወይም በዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ በመቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡ ሕብረት…
News Hibret Bank is inaugurating its New Head Quarters | Hibir Tower ByHibret Bank Admin April 7, 2022July 28, 2022 Hibret Bank Share Company is inaugurating its 37 story Headquarters, dubbed as “Hibir Tower”, on 15 January 2022. Hibir Tower, located around Senga Tera, is…
News ሕብረት ባንክ እና የአዲስ አበባ እድሮች ምክር ቤት የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ ByHibret Bank Admin May 15, 2023May 15, 2023 ሕብረት ባንክ እና የአዲስ አበባ እድሮች ምክር ቤት በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ግንቦት 03 ቀን 2015 ዓም በሕብረት ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡…
News ሕብረት ባንክ የሕብር ሞባይል ባንኪንግ መተግበርያን ለሕብረተሰቡ የማስተዋወቅ ሥራ በይፋ አስጀመረ ByHibret Bank Admin September 26, 2023September 26, 2023 ሕብረት ባንክ መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም. የባንኩ ከፍተኛ የስራ አመራሮች በተገኙበት በሕብር ታወር የሕብር ሞባይል መተግበርያን የማስተዋወቅ ዘመቻ ይፋዊ የማብሰሪያ ፕሮግራም አከናውኗል፡፡ ሕብረት ባንክ…
News ሕብር ልዩ የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin March 20, 2023March 20, 2023 ሕብረት ባንክ ገንዘብዎን በቼክ የሚያንቀሳቅሱበትና ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኝ ሕብር ልዩ የቁጠባሂሳብ የተሰኘ አገልግሎት አቅርቧል፡፡ በሕብረት ማደግን መርሁ ያደረገው ባንካችን የደንበኞችን ምቾትመጠበቅና ደንበኛን ማስቀደም መገለጫው…
News ሙስናን መታገል በተግባር! ByHibret Bank Admin December 8, 2022December 8, 2022 ሙስናን መታገል በተግባር!18ኛው ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን- ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም.