ከስጦታም በላይ!

ከስጦታም በላይ!
ሕብር የስጦታ ካርድን በመጠቀም ክቡራን ደንበኞቻችን ለወዳጅ ዘመድ ስጦታ ወይም የስጦታ ጥቅል ለማበርከት የሚያስችላቸው ሲሆን የስጦታ ካርዱ ደንበኞቻችን የፈለጉትን የገንዘብ መጠን በቅድሚያ በመሙላት የስጦታ ተቀባዩ ስም ተገልጾ ወይም ሳይገለጽ ይዘጋጃል፡፡ እርስዎም ወዳጅ ዘመድዎን የሕብር የስጦታ ካርድ በማበርከት ያስደስቷቸው።
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!