Hibir-Muday-Savings-Account

ከትንሽ ጀምሩ ነገዎን ያሳምሩ!

ከትንሽ ጀምሩ ነገዎን ያሳምሩ!

ሕብር ሙዳይ የቁጠባ ሒሳብ፤ ጥሪትዎን ከፍ ወዳለ ደረጃ እንዲያደርሱ የሚያበረታታዎ ሲሆን አቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፋችን ተገኝተው የቁጠባ ሒሳቡን እንዲከፍቱ በአክብሮት ጋብዘንዎታል።

የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሲሆኑ በነፃ ሙዳይ የቁጠባ ሳጥን ያገኛሉ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts