Hibir-Mobile-Banking

ካሉበት በሕብር!

ካሉበት በሕብር!

ሕብር ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያችን ካሉበት ሆነው የባንክ ሒሳቦን ማንቀሳቀስ፣ የአየር ሰአት መሙላት፣ የኢ-ደረሰኝ ማግኘት፣ የግብር ክፍያ፣ የበጎ አድራጎት ክፍያ እና ሌሎች  ክፍያዎችን በቀላሉ መፈጸም የሚያስችልዎ መተግበሪያ ነው።

ዛሬውኑ ሕብር የሞባይል ባንኪንግን መተግበሪያ በማዉረድ ህይወትዎን ያቅልሉ!

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts