Announcements ወደ እርስዎ ይበልጥ እየቀረብን ነው! March 19, 2024April 24, 2025 • 490ኛ ቅርንጫፋችንን በአማራ ክልላዊ መንግስት “ደምበጫ ቅርንጫፍ” ከፍተን አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Blog ኢድ አል-አድሀ ሙባረክ July 8, 2022April 24, 2025 ሕብረት ባንክ የሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን በሁሉም ቅርንጫፎቹ ልዩ መስኮት በመክፈት በመስጠት ላይ ሲሆን፤ ከዚህ በተጨማሪም ራሳቸውን የቻሉ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ…
Press Release ሕብረት ባንክ የ2015 ዓ/ም አዲስ አመትን በማስመልከት ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገንዘብና የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ፡፡ September 10, 2022April 24, 2025 በሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ ከበደ የተመራው የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን ጳጉሜ 03 ቀን 2014 ዓ/ም በመቄዶንያ ተገኝቶ ጉብኝት ያደረገ ሲሆን በማዕከሉ የሚገኙ…
Blog እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! September 26, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ የመስቀል በአል በአንድነት እና በድምቀት እንደሚከበረው…
Blog ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ October 23, 2024April 24, 2025 የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! »ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡» በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ…
Blog እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! January 18, 2024April 24, 2025 እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!