Announcements ውድ ደንበኛችን October 23, 2023April 24, 2025 ውድ ደንበኛችን የላኩት ገንዘብ አልደረሰም? እንግዲያውስ ለማንኛውም አይነት ጥያቄዎ ወደ 995 የጥሪ ማዕከላችን በመደወል አፋጣኝ እገዛን ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #callcenter #customerservice #Hibretbank
Blog መልካም አዲስ ዓመት September 9, 2023April 24, 2025 አዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ፍሬያማ የምንሆንበት በሕብረት ወደ ተሻለስኬት የምንደርስበት የሰላም እንዲሁም የጤና እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Happy New Year#አዲስዓመት #newyear
Announcements አፍዴራ ቅርንጫፍ – 498ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል! March 26, 2025April 24, 2025 በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አጠገብ 498ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን ”አፍዴራ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Press Release ሕብረት ባንክ ለሜቄዶኒያ የአዕምሮ ሕሙማንና አረጋውያን መርጃ ማዕከል የ6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ:: September 9, 2025September 9, 2025 ሕብረት ባንክ ለሜቄዶኒያ የአዕምሮ ሕሙማንና አረጋውያን መርጃ ማዕከል የ6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ:: ሕብረት ባንክ በሜቄዶኒያ የሕብረት ባንክ ቀን ሆኖ በተሰየመው ጳጉሜ 4 ለሜቄዶኒያ የአዕምሮ…
Press Release የሕብረት ባንክ ሠራተኞች ለሜቄዶንያ አረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል የ4 ሚልዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ፡፡ May 15, 2026May 15, 2026 የሕብረት ባንክ ሠራተኞች ለሜቄዶንያ አረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል የ4 ሚልዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ፡፡ የሕብረት ባንክ ሠራተኞች ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ለመቄዶንያ አረጋውያንና…
Blog እንኳን ለ1,443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! April 30, 2022April 24, 2025 ለመላው የእስልምና እምነት በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የፍቅር ይሁንላችሁ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #Hibretbank#eid #Edimubarak#eidalfitr