የሀዘን መግለጫ
በጎፋ ዞን ገዜ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት ምክንያት ሕይወታችውን ላጡ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን የሕብረት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ፣አመራር አባላት እና ሰራተኞች የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለሟች ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያዊያን መፅናናትን እንመኛለን፡፡
ሕብረት ባንክ