የሐራጅ ማስታወቂያ፤
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
| ተራ ቁ. | የተበዳሪ ስም | የአስያዥ ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | ቤቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት | የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር | የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር | ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
| 1. | አቶ ጠንክር ቢረዳ አንጀቦ | ወ/ሮ ሰብለ ነጋ ወ/ጊዮርጊስ | ጂማ | አዲስ አበባ፣ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ወረዳ 10፣የቦታ ስፋት 85.16 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ኮንዶሚኒየም ቤት | AA000061007455380807 | 5,926,524.00 | መጋቢት 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
| 2. | አቶ ልዑል አለማየሁ ዳኜ | አቶ አለማየሁ ዳኜ አካሉ | ዓለም ባንክ | አዲስ አበባ፣ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ወረዳ 10፣የቦታ ስፋት 86.04 ካ.ሜ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ኮንዶሚኒየም ቤት | AA000061003138160214 | 6,343,550.00 | መጋቢት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት |
| አቶ ልዑል አለማየሁ ዳኜ | እነአቶ አቢይ ስዩም ደስታ | ዓለም ባንክ | አዲስ አበባ፣ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ወረዳ 10፣የቦታ ስፋት 75 ካ.ሜ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ኮንዶሚኒየም ቤት | BL12110040175740 | 13,228,081.00 | መጋቢት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት | |
| 3. | ወ/ሮ አልማዝ አጥላው ዘመድኩን | ወ/ሮ ነፃነት ደግፌ | ሳጉሬ | አርሲ፣ቦቆጂ ቀበሌ B/Q የቦታው ስፋት 175 ካ.ሜ አገልግሎቱ ለንግድ የሆነ ቤት | B/2391/2015 | 1,993,540.28 | መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
| 4. | ወ/ሮ እየሩስ ገዳሙ አየለ | አቶ አበባው ዓለም ገድፍ | ፈለገ ህይወት | ጎጃም፣አዴት ከተማ፣ቀበሌ 05፣የቦታ ስፋት 150 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት | ከአገ/113207/13 | 1,332,915.00 | መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
| 5. | ወ/ሮ እየሩስ ገዳሙ አየለ | አቶ አበባው ዓለም ገድፍ | ፈለገ ህይወት | ጎጃም፣አዴት ከተማ፣ቀበሌ 05፣የቦታ ስፋት 150 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት | ከአገ/113207/13 | 1,278,908.00 | መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
| 6. | አቶ አስረሳ ታምር አያሌው | አቶ አስረሳኸኝ አቡን አንዱዓለም | እንጂባራ | ጎጃም፣ቡሬ ከተማ፣ቀበሌ 04፣የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት | 8739/2008 | 3,551,917.00 | መጋቢት 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
| 7. | አቶ ጥላሁን ይርሳው | አቶ ጥላሁን ይርሳው | ቦምብ ተራ | ጎጃም፣እንጅባራ ከተማ፣ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 2,552 ካ.ሜ አገልግሎቱ ንግድ የሆነ ቤት | 1020/09 | 4,418,495.00 | መጋቢት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
| 8. | አቶ ቀኜ መኮነን ታመነ | አቶ ቀኜ መኮነን ታመነ | ሽንዲ | ጎጃም፣ሽንዲ ከተማ፣ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 249.4 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት | ሽማ/4475/መ/ር/1 | 1,140,194.00 | መጋቢት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
| 9. | አቶ መሰንበት ሞላ ንጋቴ | አቶ መሰንበት ሞላ ንጋቴ | ገንደውሃ | ጎንደር፣ገንደውሃከተማ፣ቀበሌ 02፣የቦታ ስፋት 117 ካ.ሜ ፣አገልግሎቱ ለቁርስ ቤት(ለንግድ) የሆነ ቤት | መ017/97 | 1,918,505.00 | መጋቢት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
| 10. | አቶ ቴዎድሮስ መኮነን ነጋሽ | ወ/ሮ ሙሉነሽ ታረቀኝ | ዳባት | ጎንደር፣ዳባት ከተማ፣ቀበሌ 02፣የቦታ ስፋት 500 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለድርጂት የሆነ ህንፃ | 1357/መ-547/07 | 698,4490.00 | መጋቢት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
| 11. | የሱፍ መሐመድ ዓሊ (አሊፍ የምግብ ማምረቻ | አቶ ተረፈ ደሳለኝ መኩሪያ | ቴዎድሮሰ | ጎንደር ከተማ፣አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ፣ቀበሌ 20፣የቦታ ስፋት 3000 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለኢንደስትሪ የሆነ ግንባታ | ኢፓልኮ/ጎን/56/12 | 17,033,883.00 | መጋቢት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ከ9፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት |
የሐራጅ ደንቦች፡-
- የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ.(Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ከባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም፡፡
- ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከቅርንጫፎቹ ወይም ከሕግ አገልግት መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላል፡፡
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸው፡፡ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል፡፡ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
- ከተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚካሄደው የሕብረት ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ(ሕብር ታወር) 26ኛ ፎቅ የሕግ አገልግሎት መምሪያ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡በተራ ቁጥር 3 የተጠቀሰው ንብረት ሐራጅ የሚካሄደው ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ላይ ነው፡፡ከተራ ቁጥር 4-8 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚካሄደው ባህርዳር ከተማ፣ዳግማዊ ምኒልክ ክፍለ ከተማ፣ቀበሌ 14 የተባበሩት ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ሰሜን ምዕራብ ቀጠና(ዲስትሪክት) ቢሮ ውስጥ ነው፡፡፡ከተራ ቁጥር 9-10የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ ጎንደር ከተማ በሚገኘው የባንኩ ፋሲል ቅርንጫፍ ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡በተራ ቁጥር 11 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ሐራጅ ጎንደር ከተማ በሚገኘው የባንኩ ቴዎድሮስ ቅርንጫፍ ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- ከፍ ሲል የተጠቀሱትን ንብረቶችንለሚገዛና የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መመዘኛዎች ለሚያሟላ ተጫራች በሚሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ላይ ባንኩ 50%(ሃምሳ በመቶ) ብድር ያመቻቻል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሲቀበለው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች የጨረታ አሸናፊ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ይከፍላል፡፡
- ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- ጅማ ቅርንጫፍ፡ 0471 11 89 00፣ ዓለም ባንክ ቅርንጫፍ ፡011 3 69 53 91፣ ሳጉሬ ቅርንጫፍ፡ 0223 38 08 86፣ ፈለገ ህይወት ቅርንጫፍ: 0583 20 89 69፣ እንጂባራ ቅርንጫፍ፡ 0582 27 18 22፣ ቦምብ ተራ ቅርንጫፍ፡ 0112 78 17 28፣ ሽንዲ ቅርንጫፍ: 0584 49 07 64፣ ዳባት ቅርንጫፍ 058 113 04 44
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!