የሕብረት ባንክ የ “ደቦ” አውደ ርዕይ ተሳትፎ
ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነሃሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል ባዘጋጀው “ደቦ” የተሰኘ የውጭ የሐዋላ ፍሰት ግንዛቤ ማስጨበጫ አውደ ርዕይ ላይ ተሳታፊ ሆኗል፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርስዎ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank