News የሕብር ደሞዝ ካርድ ByHibret Bank Admin August 22, 2023August 22, 2023 የሕብር ዴቢት ካርድ አይነት ሆኖ የባንኩ የኮርፖሬት ደንበኞች ለሠራተኞቻቸው የደመወዝ ክፍያ የሚፈጸምበት በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Press Release ሕብረት ባንክ የተመሰረተበትን ሃያ አምስተኛ የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶችያከብራል ByHibret Bank Admin November 22, 2023November 22, 2023 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ-ሕዳር 11ቀን 2016 ዓ.ም. በሀገራችን የግል ባንኮች ምስረታ ታሪክ ከቀዳሚዎቹ አንዱ የሆነውና በ1991 ዓ.ም ስራውን የጀመረው ሕብረትባንክ የተመሰረተበትን የሃያ ዓምስተኛ አመት የብር ኢዮቤልዩ…
News ሕብር ኦንላይን ባንኪንግን ይጠቀሙ! ByHibret Bank Admin June 10, 2024June 10, 2024 ዘመናዊና ደህንነቱን የጠበቀ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት – 24 ሰዓት ሰባቱንም ቀናት ባሉበት ቦታ በፈለጉት ሰዓት ሕብር ኦንላይን ባንኪንግን ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #Hibretbank #onlinebanking…
News ሕብር የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin August 3, 2024August 3, 2024 የሕብር የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ ዛሬውኑ ይክፈቱ! የሕይወት ግብዎን በስኬት መሠረት ላይ ይገንቡ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ…
News ሕብረት ባንክ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የባንኩ ቅርንጫፎች እውቅና ሰጠ ByHibret Bank Admin February 24, 2024February 24, 2024 ሕብረት ባንክ በተያዘው በጀት አመት የግማሽ አመት አፈጻጸም የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ የባንኩ ቅርንጫፎች የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ/ም በሸራተን አዲስ ሆቴል እውቅና ሰጥቷል፡፡ በእውቅና አሰጣጥ…
News ሕብረት ባንክ እና ኢትዮ ሌጋል ሺልድ ኤል.ኤል.ፒ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ ByHibret Bank Admin February 17, 2024February 17, 2024 ሕብረት ባንክ እና ኢትዮ ሌጋል ሺልድ ኤል.ኤል.ፒ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ የካቲት 07 ቀን 2016 ዓ.ም በሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን…
News ሕብረት ባንክ እና የአዲስ አበባ እድሮች ምክር ቤት የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ ByHibret Bank Admin May 15, 2023May 15, 2023 ሕብረት ባንክ እና የአዲስ አበባ እድሮች ምክር ቤት በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ግንቦት 03 ቀን 2015 ዓም በሕብረት ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡…